ሜልቤት ሞባይል አፕሊኬሽን ለኢትዮጵያ ተጫዋቾች

ሜልቤት አፕሊኬሽን እንደ ዴስክቶፕ እና እንደ ሞባይል ብራውዘር ድረገፅ ተመሳሳይ ተግባራት ያሉት ነው። ከአካውንታችሁ ገንዘብ ማስገባትም ሆነ ማውጣት ትችላላችሁ፣ መወራረድ ትችላላችሁ፣ የካሲኖ ጫወታዎችን መጫወት ትችላላችሁ፣ በማስታወቂያ ፕሮግራሞች ውስጥ ተሳተፉ እና ቦነስ አግኙ። ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አፕሊኬሽኖች ለደንበኞች የሚቀርቡት ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ማድረግ እንዲችሉ ነው።

Download from Google Play Download from App Store

የሲስተም መስፈርቶች አንድሮይድ አይኦኤስ
የኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ዝቅተኛ ቨርሽን 5.0+ አይኦኤስ 10.0 ለስማርትፎር እና ለታብሌት አይፓድ ኦኤስ 10.0
የአፕሊኬሽኑ ቨርሽን 62 (9855) 3.3.6
ፋይል መጠን > 140 MB > 220 MB

አንድሮይድ ላይ ዳውንሎድ እና መጫን/ኢንስቶል የማድረግ ሂደት

ሜልቤት አንድሮይድን ከይፋዊ ድረገፁ ዳውንሎድ ለማድረግ፣ ወደ ገፁ የታችኛው ግርጌ ስክሮል አድርጉ እና ተገቢውን ባነር ፈልጋችሁ የአንድሮይድ አማራጭን ምረጡ።

ተከታይ ሂደቶችም የሚከተለውን ይመስላሉ፤

  1. የአፕሊኬሽን ዳውንሎድ አማራጭ ይከፍታል፣ ከዚያም የአንድሮይድ ሎጎ ላይ ክሊክ ማድረግ አለባችሁ።
  2. አፕሊኬሽንኑን በስልክ ወይም በታፕሌታችሁ ላይ ከጫናችሁ በኋላ፣ ሴቲኒግ የሚለውን ክፈቱ፣ ሴኪውሪቲ፣ እና”ያልታወቁ ምንጮች”ወደሚለው አማራጭ ሂዱ።
  3. “ካልታወቁ ምንጮች መተግበሪያዎችን መጫን ፍቀድ”የሚለውን አብሩ።
  4. የ  apk ፋይሉን አስጀምሩ እና አፕሊኬሽኑን ጫኑ

Download from Google Play

እንዲሁም ደግሞ ሜልቤት ኤፒኬ ፋይሉን በኮምፒውተራችሁ ዳውንሎድ ካደረጋችሁ በኋላ ወደ ስማርትፎናችሁ ወይም ታብሌታችሁ የ USB ኬብል ወይም በብሉቱዝ ወይም በሌላ መንገድ ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

ሜልቤትን በአይኦኤስ እንዴት እንጭናለን

ከገፁ ግርጌ ባለው ተመሳሳይ ባነር ላይም የ አይኦኤስ አይኮን ተቀምጧል። እዚያ ላይ ክሊክ አድርጉ እና ወደ ዳውንሎድ ዝርዝር ላይ ሂዱ። በመቀጠል፣ የሚመጣውን ትዕዛዝ ተከተሉ።

ትዕዛዛቱም እንደሚከተሉት ናቸው፤

  1. በሞባይል ስልካችሁ አፕ ስቶር ክፈቱ።
  2. ወደ አካውንታችሁ ግቡ።
  3. ስማችሁን አስገቡ።
  4. ሀገራችሁን እና ክልላችሁን ምረጡ።
  5. “ሀገር ወይም ክልል ለውጥ” የሚለውን ክሊክ አድርጉ እና ከሚከተሉት አማራጮች አንዱን ምረጡ – ግብፅ፣ ህንድ፣ ቬትናም፣ ሞንጎሊያ።
  6. በተጠቃሚዎች ውል ላይ ተስማሙ፤
  7. በምሳሌው ላይ እንዳለው የሚሞሉትን ሙሉ።
  8. በአፕስቶር መፈለጊያ ላይ፣ MelBet ብላችሁ ፃፉ።
  9. አፕሊኬሽኑን ፈልጉ እና ጫኑ።

Download from App Store

የስህተት መልዕክት ከተቀበላችሁ፣ አዲስ አካውንት መፍጠር ያስፈልጋችኋል። ወደ appleid.apple.com ሂዱ። አዲስ አካውንት ስታስመዝግቡ፣ ኢትዮጵያ ከአፕስቶር ዝርዝር ውስጥ ስለሌለች ግብፅን ምረጡ እና አዲስ አካውንት አስመዝግቡ።

ምዝገባ እና መግባት

የ “ምዝገባ” በተኑ በዋና ዝርዝር ማውጫ የቀኝ ራስጌ ማዕዘን ላይ ይገኛል። ወደ ሞባይል አፕሊኬሽኑ በሶስት መንገድ መመዝገብ ትችላላችሁ።

  • በአንድ ክሊክ፤
  • በስልክ
  • በሙሉ የምዝገባ ስልት አማካኝነት

የመጀመሪያው ስልት በጣም ቀላሉ ነው። በጣም ያነሰ ጊዜ የሚፈጅ ነው። ሀገር፣ የጌም አካውንቱ መገበያያ እና የፕሮሞሽን/የማስታወቂያ ኮድ(ካለ) መጥቀስ ብቻ በቂ ነው። በመቀጠል፣ በኩንያው ውል እና ሁኔታዎች፣ በግላዊነት ፖሊሲውም ተስማሙ እና የማረጋገጫ በተኑን ክሊክ አድርጉ። የመግቢያ አይዲ እና የይለፍ ቃል አውቶማቲክ በሆነ መልኩ የሚመጣ ይሆናል።

ሁለተኛው ስልት የሞባይል ስልክ ቁጥራችሁን ማስገባት የሚያስፈልጋችሁ ነው። እንዲሁም የክፍያ መገበያያ ገንዘቡን እና ፕሮሞሽናል/ማስታወቂያ ኮድ መግለፅ ያስፈልጋችኋል፣ እንዲሁም በኩባንያው ደንቦች መስማማት አለባችሁ። የማረጋገጫ በተኑን ከተጫናችሁ በኋላ፣ ምዝገባውን ለመቀጠል የሚያስፈልጋችሁን ኮድ የያዘ የቴክስት ሜሴጅ ወደ ቁጥራችሁ የሚላክ ይሆናል።

ሙሉ ምዝገባ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሚከተሉትን መሙላት ያስፈልጋችኋል፤

  • የአባት ስም
  • ስም
  • የትውልድ ቀን
  • ሀገር
  • ክልል
  • ከተማ
  • የአካባቢ ኮድ እና ስልክ ቁጥር
  • ኢሜይል
  • የይለፍ ቃል መፍጠር እና ደግሞ መፃፍ፤
  • ፕሮሞ/ማስታወቂያ ኮድ

ተመዝገቢ

ወደ አካውንት መግባት እንደ ምዝገባ ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ የሚከወን ይሆናል። በአንድ ክሊክ የተመዘገባችሁ ከሆነ፣ ቀደም ብሎ የተቀመጠውን አይዲ እና የይለፍ ቃል አስገብታችሁ “ግባ” የሚለውን ክሊክ አድርጉ። በስልክ ቁጥር መግባት ከፈለጋችሁ፣ ከኢሜይል ወይም አይዲ ቦታወች ቀጥሎ የስልክ ምልክት ያለበትን ተጫኑ፣ ስልካችሁን አስገቡ እና የይለፍቃል የያዘ የቴክስት መልዕክት የምትቀበሉ ይሆናል። በሌላኛው ላይ ደግሞ፣ የኢሜይል አድራሻችሁን መግለፅ አለባችሁ።

የገቢ እና የወጪ ስልቶች

የጌም አካውንታችሁ ላይ ገንዘብ ለመሙላት፣ ወደ “ሴቲንግ”፣ “አካውንት አስተዳደር”፣ እና “ገቢ” ወደሚለው ሂዱ። እንዲሁም ደግሞ በዝርዝር ማውጫ ክፍል የራስጌ ቀኝ ክፍል ላይ የ “+ገቢ” የሚለውን በመጫን ይህን ማድረግ ትችላላችሁ። የሚከተሉት የገንዘብ ማስገቢያ አማራጮች አሉ።

  • ባንክ ካርድ – ቪዛ፤
  • ኤሌክትሮኒክስ ዋሌቶች – ዌብመኒ፣ ፐርፌክት መኒ፣ አስትሮፔይ፣ ኤርቲኤም፣ ፒያስትሪክስ፣ ስክሪል፤
  • የክፍያ ሲስተሞች – ኔቴለር፤
  • ኤሌክትሮኒክ የገንዘብ መለዋወጫ – ቴሌ ብር፤
  • ከባንክ ለመላክ – ሲቢኢ ባንክ፣ ኤም ፔሳ፤
  • ክሪፕቶ ከረንሲ – ቢትኮይን፣ ላይትኮይን፣ ኢተሪየም፣ ዶጅኮይን፣ ወዘተ..

የሚመቻችሁን የክፍያ ስልት ምረጡ፣ የገንዘብ መጠኑን አስገቡ እና ግብይቱን አረጋግጡ።

ያሸነፋችሁትን ወጪ ለማድረግ፣ ወደ “ሴቲንግ”፣ “አካውንት ማናጅመንት” ክፍል በመሄድ፣ “ከአካውንታችሁ ወጪ ማድረግ” የሚለውን መምረጥ።

የሚከተሉት ወጪ የምታደርጉባቸው ስልቶች አሉ፤

  • ኤሌክትሮኒክ ዋሌት – ዌብ መኒ፣ ፐርፌክት መኒ፣ አስትሮፔይ፣ ኤርቲኤም፣ ፒያስትሪክስ፣ ስክሪል
  • የሞባይል ክፍያ – ኢ-ብር፤
  • የክፍያ ስርዓቶች – ኔተለር፣ ፔየር፤
  • ኤሌክትሮኒክ የገንዘብ መለዋወጫ – ቴሌ ብር፤
  • ክሪፕቶከረንሲ – ቢትኮይን፣ ላይትኮይን፣ ኢተረም፣ ዶጅኮይን፣ ወዘተ፤

የሚመቻችሁን የክፍያ ስልት ምረጡ፣ ገቢ/ወጪ የምታደርጉትን መጠን ዝቅተኛውን መጠን እንዳለ ከግምት ውስጥ አስገብታችሁ የምትፈልጉትን መጠን አስገቡ፣ እና “አረጋግጥ” የሚለውን ክሊክ አድርጉ።

በሜልቤት ሞባይል አፕሊኬሽን ላይ ያሉ የቦነስ እና ፕሮሞሽን አይነቶች

ሁሉንም የሜልቤት ቦነስ እና የማስታወቂያ ፕሮግራሞች ለማየት፣ በዋና ዝርዝር ውስጥ ወደ “የተለያዩ/ምስላኒየስ” ወደሚለው ሂዱ እና የ “ማስታወቂያ” ባነሩን ክሊክ አድርጉ።

ከተመዘገባችሁ በኋላ እና የግል አካውንት መረጃችሁን ካረጋገጣችሁ በኋላ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ገቢ ስታደርጉ 100% ቦነስ የምትቀበሉ ይሆናል፣ ይኸውም እስከ 11,740 ብር ድረስ ነው። ለዚህ ብቁ ለመሆን፣ ወደ ጌሚንግ አካውንታችሁን ቢያንስ-ቢያንስ 117 ብር መሙላት አለባችሁ።

ጉርሻ ያግኙ

ሌላ የቦነስ አይነት ደግሞ በ30 ቀናት ውስጥ 100 ጊዜ ከተወራረዳችሁ የምታገኙት ነው። ስለሆነም፣ በእነዚያ 100 ውርርዶች ከከፈላችሁት አማካኝ ጋር እኩል የሆነ ቦነስ የምታገኙ ይሆናል።

ለካሲኖ የተለየ ቦነስ አለ። ሆኖም ግን፣ የሜልቤት አፕ የኢትዮጵያን መገበያያ ብር ስለማያቀርብ፣ ሁሉም ስሌቶች የሚቀርቡት በዩሮ ነው። የካሲኖ ቦነስ ለመቀበል፣ አነስተኛውን መጠን ከ 10€ ዩሮ ጋር የሚተካከል መጠን ገቢ አድርጉ፣ እና ቦነሱ አውቶማቲክ በሆነ መልኩ ገቢ የሚደረግላችሁ ይሆናል። ከፍተኛው የቦነስ መጠን 1,750 € ዩሮ + 290 ነፃ ማሽከርክሮች እንደ ስጦታ ነው።

በአፕሊኬሽኑ ውስጥ እንዴት ውርርድ እንደምታደርጉ

ለመጀመር፣ ከስፖርቶች ወይም ከቀጥታ ስርጭት ክፍል ውስጥ የዘርፍ እና የውድድር ማጣሪያዎችን በመጨመር መምረጥ ትችላላችሁ። ከዚያም፣ የግል አስተያየታችሁን መሰረት በማድረግ ይሆናል ብላችሁ የምታስቡትን የግጥሚያ ውጤት ማስቀመጥ ትችላላችሁ።

ከማሸነፍ እና አቻ ከመውጣት አማራጮች በተጨማሪ፣ ሌሎች ውጤቶች ያሉ ሲሆን እነዚህም ሁለቱም ቡድኖች የሚያስቆጥሩት ግብ፣ ኤሽያን ቶታል ወይም የሩብ ጭማሪ፣ የማመዛዘኛ፣ ኤሽያን ማመዛዘኛ፣ ኢሮፒያን ማመዛዘኛ፣ እያንዳንዱ ቡድን የሚያስቆጥረው አጠቃላይ የግብ መጠን፣ እና ሌሎችም፡ በመጨረሻም፣ “ኩፖን” በተን ላይ ክሊክ በማድረግ የምትወራረዱትን መጠን አስገቡ።

የድጋፍ አገልግሎት

ስለ ሜልቤት ቡክሜከር አሰራር ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ የድጋፍ አገልግሎት ለማግኘት፣ 24 ሰዓት ሙሉ በኦንላይን ቻት አገልግሎት የሚሰጡትን መጠቀም ወይም በዚህ ቁጥር 442038077601 ደውሉ።

የሚከተሉትን ጉዳዮች ለመፍታትም ቡክሜከሩ የሚከተሉት ኢሜይል አድራሻዎች አሉት፤

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

በዴስክቶፕ ቨርሽኑ ተመዝግቦ በሞባይል አፕሊኬሽኑም መግባት ይቻላል?

አወ፣ ይቻላል። የመግቢያ የይለፍ ቃላችሁ በኩባንያው ሁሉም መድረኮች የሚሰሩ ናቸው።

በአፕሊኬሽኑ ቦነስ እንዴት ነው አክቲቬት የሚደረገው?

ወደ አፕሊኬሽኑ በመሄድ፣ ግቡ እና ወደ “ቦነስ” ክፍል ሂዱ። ተገቢውን አማራጭ በመምረጥ “አክቲቬት” የሚለውን ክሊክ አድርጉ።

በአፕሊኬሽኑ ውስጥ የማሸነፍ ዕድል ውጤት አቀራረብን መቀየር ይቻላል?

አወ፣ ይቻላል። ይህን ለማድረግ፣ ወደ ሴቲንግ ሂዱ እና በ “አፕ ሴቲንግስ” ውስጥ “የማሸነፍ ዕድል” የሚለውን ምረጡ። ከዚያም የምትፈልጉትን አማራጭ መምረጥ ትችላላችሁ – ኢሮፒያን፣ ብሪቲሽ፣ አሜሪካን፣ ወዘተ..

በአፕሊኬሽኑ ኩፖን እንዴት ነው ስካን የሚደረገው?

በዝርዝር ማውጫ የ ሚስላኒየስ ወይም የተለያዩ  ውስጥ፣ ኩፖን ስካነር የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም ኩፖኑን የስልካችሁን ካሜራ በመጠቀም ስካን ማድረግ ወይም የኩፖን ቁጥሩን በግላችሁ ማስገባት ትችላላችሁ።

Download from Google Play Download from App Store

ደረጃ መስጠት
ከጓደኞች ጋር ለመጋራት።
Melbet Ethiopia
አስተያየት ጨምር