ሜልቤት ካሲኖ – የስሎት እና የኦንላይን ካሲኖ ጌም አጠቃላይ ዕይታ

በሜልቤት ካሲኖ፣ ኢትዮጵያዊ ደንበኞች ከ 4500 በላይ ጌሞችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መጫዎች ይችላሉ። አብዛኞቹ የዲሞ ወይም የመለማመጃ ቨርሽን ያላቸው ናቸው፣ ስለዚህ በእውነተኛ ገንዘብ ከመጨዋታችሁ በፊት፣ ቁማርተኞቹ ከስሎቶቹ ጋር ራሳቸውን ማስተዋወቅ እና የራሳቸውን ስትራቴጂ መቅረፅ ይችላሉ። የሜልቤት ካሲኖ ጥቅም እና ጉዳቶቹ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል።

ድህረ ገጹን ይጎብኙ

የሜልቤት ካሲኖ ጥቅም የሜልቤት ካሲኖ ጉዳት
ከ4500 በላይ ጌሞች ከ መቶ በላይ ከሆኑ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች። አንዳንድ ጊዜ የድጋፍ አገልግሎት ሰጪዎች ለጥያቄዎች ጠቃሚ መልስ አይሰጡም።
የቦነስ፣ የፕሮሞ ኮድ፣ የውድድር እና ሌሎች የደንበኛ ማበረታቻዎች መኖራቸው። የካሲኖ ቦነሶች ለክሪፕቶ ከረንሲ አካውንቶች መጠቀም አይቻልም።
የቀጥታ ካሲኖ መኖር
አመቺ የክፍያ አማራጮች

በካሲኖ ውስጥ ምዝገባ

የሜልቤት ካሲኖ ሁሉንም ገፅታዎች ለመጠቀም፣ መመዝገብ ያስፈልጋችኋል። አካውንት በድረገፁ የአፕሊኬሽን፣ የዴስክቶፕ ወይም የሞባይል ቨርሽን ውስጥ መፍጠር ይቻላል። ይህን ለማድረግ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች “ሪጂስተር/ተመዝገብ” የሚለውን በተን ክሊክ በማድረግ ተገቢ የሆነው የአካውንት መፍጠሪያ አማራጭ መምረጥ ያስፈልጋቸዋል።

  • በኢሜይል፤ ይህን አማራጭ ከመረጣችሁ፣ በመመዝገቢያ ቦታዎቹ ላይ ሀገራችሁን፣ ከተማ፣ የመገበያያ ገንዘብ፣ ኢሜይል፣ ስልክ ቁጥር፣ ስም፣ የአባት ስም፣ የማስታወቂያ/ፕሮሞሽናል ኮድ(ካለ) ሙሉ። ከዚያ በኋላ፣ አስተማማኝ የሆነ የይለፍ ቃል ፍጠሩ እና ካረጋገጣችሁ በኋላ፣ “ተመዝገብ” የሚለው ላይ ክሊክ አድርጉ።
  • በ 1 ክሊክ፤ የመገበያያ ገንዘብ እና ሀገራችሁን መምረጥ፣ ፕሮሞ/የማስታወቂያ ኮድ ማስገባት (ካለ) እና “ተመዝገብ” የሚለውን ክሊክ ማድረግ። የተጠቃሚው የይለፍ ቃል እና መግቢያ አውቶማቲክ በሆነ መልኩ የሚፈጠር ይሆናል። እንደ ፋይል ወይም በምስል እንድታስቀምጡት እንመክራለን።
  • በስልክ ቁጥር፤ የስልክ ቁጥር ማስገባት፣ የማስታወቂያ ኮድ (ካለ)፣ የጌም መገበያያ ገንዘብ መምረጥ። ከዚያም የማረጋገጫ ኮድ የያዘ የቴክስት መልዕክት የምትቀበሉ ይሆናል። በልዩ ቦታው ላይ ሙሉ እና “ተመዝገብ” የሚለውን ክሊክ አድርጉ።
  • በሶሻል ኔትዎርኮች አማካኝነት፤ ይህንን ስልት በአፕሊኬሽኑ ላይ መጠቀም አትችሉም፣ ይህን የምትችሉት በድረገፁ ላይ ብቻ ነው። በመጀመሪያ፣ ሀገር እና መገበያያ ገንዘብ ምረጡ፣ ከዚያም በጎግል ወይም በቴሌግራም አይከን ላይ ክሊክ አድርጉ። ከዚያ በኋላ፣ ወደ ሶሻል ኔትዎርኩ ገፅ እስኪዘዋወር ድረስ ጠብቁ እና አውቶማቲክ በሆነ መልኩ ወደ አካውንታችሁ የምትገቡ ይሆናል።

አንድ ውርርድ ያስቀምጡ

በሜልቤት ካሲኖ ውስጥ ያሉ የስሎት አይነቶች

ለኢትዮጵያ ተጫዋቾች የተለያዩ አይነት የሜልቤት ስሎትስ አማራጮች አሉ። በድረገፁ ራስጌ ላይ በመሄድ፣ የ “ስሎት” በተንን ክሊክ በማድረግ  ራሳችሁን ከአማራጮቹ ጋር በደንብ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ። የሚመቻችሁን ጌም ለመምረጥ፣ ስሎቶችን በምድብ-በምድብ ታገኛላችሁ ወይም መፈለጊያውን መጠቀም ትችላላችሁ። የመፈለግ ሂደቱን ይበልጥ ቀላል ለማድረግ፣ የስሎት ማሽኑ ቁልፍ የሆኑ ባህሪዎቹን ወይም አርዕስቱን መሰረት ባደረገ መልኩ በምድብ ተመድበዋል።

  • ታዋቂ
  • ጃክፖት
  • አዲስ
  • ቢንጎ
  • ሿሿቴ
  • ክላስተር
  • ባካራት፣ ወዘተ.

የበለጠ ደግሞ፣ የምትወዷቸውን የ ሜልቤት ስሎቶች ወደ “የምወዳቸው” ምድብ ውስጥ መጨመር ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ፣ በመጀመሪያ የስሎት ማሽኑን ተጫኑ፣ ከዚያም ኮኮቡን ክሊክ አድርጉ። ይኸውም የምትወዷቸውን ስሎቶች መምረጥ የሚያስችላችሁ ይሆናል፣ የቪዲዮ እና የቀጥታ ጌሞች። በኢትዮጵያ በጣም ታዋቂ የሆነ የስሎት ማሽኖች ከዚህ በታች ቀርበዋል፤

  • ሚዳስ ዳይነስቲ
  • ማኾጆንግ ዌይስ 2
  • 777 ቦነስ ማኒያ
  • ቢገር ባዝ ቦናንዛ
  • ፍሩት ላይነር 100
  • 7 ሆት ፍሩትስ

ጉርሻ ያግኙ

ቁማርተኞችም ፖከር፣ ባካራት፣ እና ብላክጃክ ጨምሮ የቪዲዮ ጌሞችን መጫወት ይችላሉ። ጌሞቹ በማራኪ የሙዚቃ ቅንብር የታጀቡ እና ከፍተኛ የግራፊክስ ጥራት ያላቸው ናቸው። በተጨማሪም፣ እነዚህ ጌሞች የተለያዩ አማራጮች አላቸው፤ ክላሲክ እና አዲስ ስሪቶች ይገኛሉ።

የቀጥታ አሻሻጭ ያላቸው ጌሞች

የቀጥታ አሻሻጭ ባላበት መጫወት ኦንላይን ሳይሆን መሬት ላይ ያለ ካሲኖ አይነት ስሜት እንዲሰማችሁ የሚያደርግ ትልቅ አጋጣሚ ነው። የማሻሻጥ ሂደቱንም አጫዋቹ የሚመራ ይሆናል። ሂደቱ በቴሌቭዥን ስቱዲዎ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን በተለያዩ ካሜራዎች የሚሰራጭ ይሆናል። ኢትዮጵያ ያሉ ተጫዋቾችም በቀጥታ ካለ አሻሻጭ ጋር ብቻቸውን ወይም ከሌሎች ቁማርተኞች ጋር መጫወት ይችላሉ። ከተለያዩ የቀጥታ ጫወታ አይነቶች ራሳችሁን ለማስተዋወቅ፣ በድረገፁ ራስጌ ላይ የቀጥታ ካሲኖ በተንን ክሊክ አድርጉ። በሚከተሉት ምድቦች ውስጥ ያሉ ጫወታዎችን መሞከር ትችላላችሁ።

  • ሩሌት
  • ሲክ ቦ
  • ድራጎን ታይገር
  • ስፒድስ
  • ጌም ሾው
  • ታዋቂ የሆኑ፣ ወዘተ..

ነፃ የካሲኖ ዲሞ ወይም የመለማመጃ ስሪት – ለገንዘብ ከመጫወታችሁ በፊት ችሎታችሁን አሳድጉ

የ ሜልቤት ስሎቶችን ለገንዘብ ከመጫወታችሁ በፊት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቁማርተኞች መለማመድ እና የማሽኑን የምትፈልጉትን አይነት የዲሞ ቨርሽን መሞከር አለባችሁ። በ ዲሞ መጫወታችሁ ደንቦቹን እንድትማሩ ያስችላችኋል፣ እንዲሁም የክፍያ መንገዶችን፣ የማሸነፊያ ምልክቶችን፣ ሴቲንጎቹን፣ ስታቲስቲክስ፣ ወዘተ እንድታውቁ ያስችላችኋል። በእርግጥ፣ በቨርችዋል ያለው ገንዘብ ወደ እውነተኛ ገንዘብ መለወጥ የማይቻል እና ወጪ ማድረግ የማትችሉት መሆኑ እሙን ነው። የታዋቂ ስሎቶች ዲሞ ስሪቱን ለመሞከር፣ የሚከተሉትን የ ደረጃ በደረጃ አልጎሪዝም ተጠቀሙ

  1. በድረገፁ ራስጌ ላይ “ስሎትስ” የሚለውን ክሊክ አድርጉ እና ተገቢውን ምረጡ፤
  2. በጌሙ ላይ ጠቁሙ እና “በነፃ ተጫወት” የሚለውን ምረጡ”
  3. ጌሙ እስኪከፍት ድረስ ጠብቁ፣ እናም ከደንቦቹ፣ ከገፅታው፣ እና ከሴቲንጉ ጋር ራሳችሁን አስተዋውቁ።

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የሜልቤት የቀጥታ ካሲኖ ጌም ዲሞ/የመለማመጃ ስሪት አለ?

የለም። የቀጥታ የአሻሻጭ ጌሞች በቀጥታ የሚከናወኑ ስለሆኑ የዲሞ ስሪት የሌላቸው ናቸው።

ሜልቤት ላይ ምን አይነት የቀጥታ የካሲኖ ጌም ሾው አማራጭ ነው ያለው?

ኢትዮጵያ ያሉ ቁማርተኞች በሚከተሉት የጌም ሾዎች ላይ መወራረድ ይችላሉ፤ ካባሬት ሩሌት፣ ኮክቴል ሩሌት፣ ዌል፣ ሚውዚክ ዌል።

ሜልቤት ላይ ለመመዝገብ ፈጣኑ መንገድ ምንድነው?

ሜልቤት ላይ 1 ክሊክ ፈጣን የምዝገባ ስልት ነው።

ተመዝገቢ

ደረጃ መስጠት
ከጓደኞች ጋር ለመጋራት።
Melbet Ethiopia
አስተያየት ጨምር